Page 1 of 1

ሺህ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 10:47
by Hameddibewoyane
"ህነግ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ መግለጫ እሰጣለሁ" ብላለች ብለው ድምፀ ወያኔ ብከፍት ያን ያረጀ የሽፍታ ቀረርቶ እያከታተለች ለቀቀች። ለነገሩ ከአቦይ ስብሃት ቤተሰብ ምን ይጠበቃል። ያረጁ፥ የጃጁ፥ ከአፋቸው በስተቀር ቅስማቸው ተሰብሮ፥ ወኔያቸው የሞቱ ናቸው። ስለዚህ ያው እንደተለመደው በውሸት የታጀበ ወሬያቸውን ያወራሉ። አብቹ ደግሞ ነገሮችን በጥሞና እያጤነ ሥራውን ይሰራል። የሚፎክር ይፎክራል፣ ሽንፈት የመረረው ዘወትር ያለቃቅሳል። ይሁን እንጂ ሁሉም ነገር በጥሞና እየታየ፣ በዘዴ እየተመራ ይፈፀማል። አሁን ትህነግ ምን ሊነግረን ይችላል? "ከኢህአዴግ ወጥቼያለሁ" እንዳይል የወጣው በ2010 ዓ.ም ነው። "ከኢትዮጵያ ተገንጥያለሁ!" ብለን ላለፉት 45 አመታት ሲሰራበት የኖረው ነው። የኤፄ ዮሃንስ ዘውድ ወራሾች ኢትዮጵያን ከድተው ከኢጣሊያን ጋር ባንዳ ሆነው እንደነበር ጠንቅቀን እናውቃለን። ይሄ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ያሉ ባንዳዎችን እንዴት ነጥሎ መያዝና ማኮላሸት እንደሚቻል ከቅድመ አያቶቻችን ልምድ ቀስመናል። በአጠቃላይ "ሺህ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ" ነው ነገሩ።

Re: ሺህ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 10:54
by Hameddibewoyane
የህወሓት መግለጫ በስእል!!!!
Hameddibewoyane wrote:
05 Jan 2020, 10:47

Posted: 05 Jan 2020, 10:59
by pushkin
ዙሮ ዙሮ ኣሸኳይ ስብሰባና ጨሪሽና'ለና !
ሕዚ ካብ ጉባኤ ኣዳራሽ ወፂእና ላብ ኣኽሱም ሆቴል ዱላና ሒዝና ንኸድ'ለና !
እዘን ናይ ደብሪጽዋ ጫማ ደኣ እንታይ እየን ዝመስላ? ካብ ገዛ ወጻኢ፣ ደገ ዝሓደራ ዶ ይመስላ ሓቀይ ?
Hameddibewoyane wrote:
05 Jan 2020, 10:54
የህወሓት መግለጫ በስእል!!!!
Hameddibewoyane wrote:
05 Jan 2020, 10:47
"ህነግ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ መግለጫ እሰጣለሁ" ብላለች ብለው ድምፀ ወያኔ ብከፍት ያን ያረጀ የሽፍታ ቀረርቶ እያከታተለች ለቀቀች። ለነገሩ ከአቦይ ስብሃት ቤተሰብ ምን ይጠበቃል። ያረጁ፥ የጃጁ፥ ከአፋቸው በስተቀር ቅስማቸው ተሰብሮ፥ ወኔያቸው የሞቱ ናቸው። ስለዚህ ያው እንደተለመደው በውሸት የታጀበ ወሬያቸውን ያወራሉ። አብቹ ደግሞ ነገሮችን በጥሞና እያጤነ ሥራውን ይሰራል። የሚፎክር ይፎክራል፣ ሽንፈት የመረረው ዘወትር ያለቃቅሳል። ይሁን እንጂ ሁሉም ነገር በጥሞና እየታየ፣ በዘዴ እየተመራ ይፈፀማል። አሁን ትህነግ ምን ሊነግረን ይችላል? "ከኢህአዴግ ወጥቼያለሁ" እንዳይል የወጣው በ2010 ዓ.ም ነው። "ከኢትዮጵያ ተገንጥያለሁ!" ብለን ላለፉት 45 አመታት ሲሰራበት የኖረው ነው። የኤፄ ዮሃንስ ዘውድ ወራሾች ኢትዮጵያን ከድተው ከኢጣሊያን ጋር ባንዳ ሆነው እንደነበር ጠንቅቀን እናውቃለን። ይሄ ብቻ ሳይሆን እንዲህ ያሉ ባንዳዎችን እንዴት ነጥሎ መያዝና ማኮላሸት እንደሚቻል ከቅድመ አያቶቻችን ልምድ ቀስመናል። በአጠቃላይ "ሺህ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ" ነው ነገሩ።

Re: ሺህ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 11:37
by Weyane.is.dead
Tplfs meglecha after the conference :shock: :shock: :shock:

Re: ሺህ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ!!!!

Posted: 05 Jan 2020, 12:17
by Weyane.is.dead
Weyane.is.dead wrote:
05 Jan 2020, 11:37