ALERTING ለሚሊዮን ኢትዮጵያውያኖች መድሃኒት ተገኘ
Posted: 05 Jan 2020, 09:47
ይህ ቪዲዮ ተተርጉሞ ላልተማረው ኢትዮጵያዊ ቢደርሰው ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያኖች በየመናፍቃኑ አዳራሽ በሂፕኖሲስና ፕላሴቦ ( Hypnosis, Cold reading and the Placebo Effect) አማካኝነት ከሚፈጠርባቸው የስነ ልቦና ተጠቂነትና ራሳቸውን እንደአሻንጉሊት መጫወቻ ከመሆን ይድናሉ ::