BREAKING NEWS ጋዜጠኛ መሳይ..... "እናንተም ጋር የሚሰራውን ጉድ እናወጣዋለን
Posted: 05 Jan 2020, 08:23
BREAKING NEWS ጋዜጠኛ መሳይ..... "እናንተም ጋር የሚሰራውን ጉድ እናወጣዋለን " የመናፍቃኑ ቡድን መሪ ነን ባዮች የነብዮቻቸው መጋለጥን ተመልክተው የዜጎች መጎዳት አስቆጭቷቸው ራሳቸውን ማስተካከል ሲገባቸው በሚዲያ ያጋለጡዋቸውን ክፍሎችና ሌሎችን የዕምነት ቡድኖች በመሳደብ ላይ ተጠምደዋል::