Dr. Rita Louise lecture -What A Parasitic Spirit Wants From You. ዐምልኮን ማስክ አድርጎ ሰው ላይ የሚጣበቅ መንፈስ አላማው ምንድን ነው?
ዶክተር ሪታ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ በየጸበሉ ሰይጣንን ነኝ ከሚል ጀምሮ በተለያየ ዐምልኮ መሰል ቲዎሪ ሽፋን ስር ሰዎች ላይ የሚጣበቅ መንፈስ አላማውና የሚፈልገው ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ ይመልሳሉ