Page 1 of 1

የትግሬና የኦሮሞ ዘረኞች እርስ በርስ ለምን ይፎጋገራሉ?

Posted: 05 Jan 2020, 03:43
by Horus
ዎያኔ የነጃዋር አይነት የኦሮሞ ፖልቲከኞችን አያምኑም ። የዎያኔ አላማ እነመራራን በመሳሪያነት በመጠቀም አቢይን ማጥቃት ነው። መራራ ጽኑ ያልሆነ ፖለቲከኛ ነው ።

በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት የትግሬ የጎሳ ፖለቲከኞች እና ጥቂት የኦርሞ ጎሰኞች ኢትዮጵያን የዘር ጦርነት ሊያረጉ ከቶም አይችህሉም።

ስለሆነም ዎያኔ ከጃዋር ጋር ጃዋር ከወንጀለኛው ዎያኔ ጥምረት ማድረጋቸው ለሁለቱም ክስመት ይሆናል !!