Page 1 of 1

የብልፅግና ፓርቲ መስራቾች ተጫወቱብን እኮ። ቢሆንም እመቤታችን ጂጂ ኪያ እና አይተ ታምራት ነገራ ከወጥመዱ ያድኑናል ብለን እናምናለን።

Posted: 04 Jan 2020, 14:23
by Digital Weyane
"የማይሰራ፣ የማይተጋ ሰነፍ ከእኛ ጋር መቀጠል አይችልም!" (ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ) :evil: :evil:
ሙን ማለቱ ነው? :roll: :roll: :roll:

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ሊቀ-መንበር ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ሊቀ-መንበር ምክትል ጠቅላይ ምኒስትር ደመቀ መኮንን
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ሊቀ-መንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ (ሐብሊ) ሊቀ-መንበር አቶ ኦርዲን በድሪ፤
የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ሊቀ-መንበር አቶ አሕመድ ሽዴ፤
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤህጉዴፓ) ሊቀ-መንበር አቶ አድጎ አምሳያ፤
የጋምቤላ ሕዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋሕአዴን) ሊቀመንበር ኡሙድ ኡጁሉ
የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ሊቀ-መንበር አይሻ መሐመድ

ውህደቱን አጥብቆ የተቃወመው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሊቀ-መንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ከፈራሚዎቹ መካከል አልተገኙም።

"የማይሰራ፣ የማይተጋ ሰነፍ ከእኛ ጋር መቀጠል አይችልም!" (ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ) :evil: :evil: :evil:

Re: የብልፅግና ፓርቲ መስራቾች ተጫወቱብን እኮ። ቢሆንም እመቤታችን ጂጂ ኪያ እና አይተ ታምራት ነገራ ከወጥመዱ ያድኑናል ብለን እናምናለን።

Posted: 04 Jan 2020, 14:32
by Abdelaziz
digital mitri hamasenay ho'mo how many weyane d'ks did you su'ck today? Ye qilietamoch qilietam hamasenay loootiew!

Re: የብልፅግና ፓርቲ መስራቾች ተጫወቱብን እኮ። ቢሆንም እመቤታችን ጂጂ ኪያ እና አይተ ታምራት ነገራ ከወጥመዱ ያድኑናል ብለን እናምናለን።

Posted: 04 Jan 2020, 14:42
by Digital Weyane
ስምንት ለአንድ በለጡን እኮ። ለምሣ ያሰብናቸው ለቁርስ አደረጉን። ፓርቲ-ለስ እና ፓወር-ለስ አድርገውን እርፍ! ቹጉራችን ሙንድ ነው? :roll: :roll:

Re: የብልፅግና ፓርቲ መስራቾች ተጫወቱብን እኮ። ቢሆንም እመቤታችን ጂጂ ኪያ እና አይተ ታምራት ነገራ ከወጥመዱ ያድኑናል ብለን እናምናለን።

Posted: 04 Jan 2020, 15:06
by Digital Weyane
አልደመርም! አልወሃድም! አልበለፅግም! :evil:
ዘራፍ፦ ወያናይ ትግራይ!!
ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!!!

Re: የብልፅግና ፓርቲ መስራቾች ተጫወቱብን እኮ። ቢሆንም እመቤታችን ጂጂ ኪያ እና አይተ ታምራት ነገራ ከወጥመዱ ያድኑናል ብለን እናምናለን።

Posted: 04 Jan 2020, 15:54
by Digital Weyane
የታላቁ መሪያችን የመለስን ራእይ እውን ለማድረግ ኡዚህ መረጃ ፎሩም የአይናችን ኳስ ተጎልጉሎ ሊወጣ እስኪመስል ድረስ ተግተን እየሰራን ባለንበት ወቅት፡ ኡኛን "የማይሰሩና የማይተጉ ሰነፎች" ቡሎ ሞስደብ ቶገቢ አይመስለኝም። :evil: :evil:

Re: የብልፅግና ፓርቲ መስራቾች ተጫወቱብን እኮ። ቢሆንም እመቤታችን ጂጂ ኪያ እና አይተ ታምራት ነገራ ከወጥመዱ ያድኑናል ብለን እናምናለን።

Posted: 04 Jan 2020, 16:44
by Digital Weyane
I don't like the Wesf'aatam የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ሊቀ-መንበር አይሻ መሐመድ, because she violated our TPLF's manifesto by joining the so-called Prosperity Party. :evil: :evil: :evil: