Page 1 of 1

SHOCKING ሴቶችን በለሊት ዝሙት ካልደረኩሽ (ካልሸጎርኩሽ) በማለት የሚያስቸግር የጴንጤና መሰለት ቆሻሻ መናፍስት

Posted: 04 Jan 2020, 09:45
by clear12
ብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በሚል መንፈስ(Negative Earthbound Spirits) በቤታቸው ዝሙት ካላደረኩሽ እየተባሉ የሚሰቃዩ ሲሆን ይህም ስቃይ አነሰ ተብሎ በጴንጤ መድረክ ላይ ሲያሰቃያቸው የነበረ መንፈስ እንደቲያትር አስለቀኩሽ በማለት ክብራቸውንና ማንነታቸውን በሚነካ መልኩ በቪዲዮ ስቃያቸው እየተቀዳ በዩቱብ ለሚገኝ የማስታወቂያ ገንዝብ መጠቀሚያ ይሆናሉ::

ይህ በዜጎች ላይ የሚደርስ ጥቃት በህብረተሰባችን መካከል በሚዲያ ስላልተጋለጠ በሰለጠነው 21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ዜጎች ሲጠቁበት ይታያል::



Re: SHOCKING ሴቶችን በለሊት ዝሙት ካልደረኩሽ (ካልሸጎርኩሽ) በማለት የሚያስቸግር የጴንጤና መሰለት ቆሻሻ መናፍስት

Posted: 05 Jan 2020, 05:47
by clear12