መምህር እና ደራሲ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የሆነው ነብዩ ስሑል ሚካኤል በዛሬው የህወሓት ጉባኤ ዙሪያ ይህንን ብሏል!
Posted: 04 Jan 2020, 09:23
ህወሓት በታሪኳ የመጨረሻ የሚመስል ለሁለት ቀናት የሚቆይ ኣስቸኳይ ጉባኤ መቐለ ላይ እያካሄደች ነው። ጉባኤው የድርጅቱ ካድሬዎችና ተጋባዥ እንግዶች የሚሳተፉበት ሲሆን በኣጀንዳ ከሳምንቱ የ"መስመራችን መቃብራችን" ግትር ኣቋም ብዙም የተለየ ኣይደለም።
ጉባኤው ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር ከኣዲስ ኣበባ የተጠሩ ብዙ ተሳታፊዎች የሚገኙበት መሆኑ ብቻ ሲሆን ይህም የለውጥ ሃይሉ የትግራይ ህዝብን ከጎኑ ለማሰለፍ በቅርብ ግዜ ቅስቀሳ ለመጀመር በመወሰኑና ለዚህም ኣዲስ ኣበባ በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች እንደሚጀምር በመታወቁ የኣዲስ ኣበባው ግንባር የለውጥ ሃይሉን እንዳይደግፍ ለማግባባትና ትግራይ ውስጥ ያለው ካድሬም እንዳይከፊፈል በከባድ ለማስጠንቀቅ ያለመ ነው።
ጨዋታው ያለቀ ቢሆንም ቅሉ መልካምን መመኘት ባህላችን በመሆኑ እስኪ ይቅናቹ እንበላቸው"