ህወሃት የሚባል ሽብር ፈጣሪ የድሩየዎች ፓርቲ እያለ በኢትዮጵያ ሰላም ኣይኖርም!!
ህወሃት በኢህአዴግ ውህደት ላይ ድምፅ ለመስጠት ሂዳ ነበር: ሆኖም ግን ኣልሰጠችም እጇን ሰብስባ ወጣች: ጥሩ ይህ ኣቋሟ ነው መከበርም ኣለበት:: ነገር ግን "ሂደቱ ህጋዊ ኣልሆነም" ማለታ 'ና ሆን ብላ ህዝብን ማደናገሯ ስህተት ነው:: እሷ የመሰላት ሁሉም ፓርቲዎች (ተጎታቾች) የዓፋር: የደቡብ: የኣማራ 'ና የኦሮሞ እንደለመደቹ እጃቸው እና እግራቸው እሷን ተከትሎ የሚያወጡት መስሏት ነበር:: ሆኖም ግን ሳይሆን ቀረ:: ይህም መብታቸው ነው ሊከበርላቸው ይገባል::
ይህ እንዲህ እያለ ህወሃት መቐለ ከሄደች በኋላ በተለይ ለዓፋር መሪዎች "ከሃዲዎች: ኣንድ ቀን የእጃቸውን ያገኟታል ምናምን" እያለች በተራ ስድብ ላይ ተጠምዳለች:: ስለዚ ኣሁን የፌደራል መንግስት መስራት ካለበት ከጭቁኑ የትግራይ ህዝብ ጎን ተሰልፎ ያ የማፍያ ስብስብ ህወሃት ከትግራይ ማስወገድ ግድ ይሏል::
ማሳሰብያ በዓፋር የምትገኙ ወንድሞቻችን 'ና እህቶችን ይህ የወንጀለኞች ስብስብ ፓርቲ ተመልሶ እንዲመጣ መፍቀድ የለብንም:: ስለዚ በዓፋር የሚገኙ የህወሃት የስለያ መስመሮች ለመስበር በያለንበት ጥቆማ እየተቀያየርን ማጋለጥ ይኖርብናል"
