Page 1 of 1
እንደ ሆረስ ትንቢት ከሆነ እስክንድር ነጋ የኢዜማ አባል አይሆንም
Posted: 04 Jan 2020, 01:33
by Horus
ይህን ያልኩበት ምክንያቶች አሉኝ ። እስክንድር ግን ኢዜማ ውስጥ ሆኖ ላዲስ አበባ አለመታገሉ የሱ ትልቅ ስህተትና አዲስ አበቤን በመከፋፈል ራሱንም ያዳክማል ። የዜጋው ፖለቲካ ካምፕ አንድነት ሲዳከም ሁሉም ናቸው ሚደክሙት !
Re: እንደ ሆረስ ትንቢት ከሆነ እስክንድር ነጋ የኢዜማ አባል አይሆንም
Posted: 04 Jan 2020, 03:35
by Maxi
Horus wrote: ↑04 Jan 2020, 01:33
ይህን ያልኩበት ምክንያቶች አሉኝ ። እስክንድር ግን ኢዜማ ውስጥ ሆኖ ላዲስ አበባ አለመታገሉ የሱ ትልቅ ስህተትና አዲስ አበቤን በመከፋፈል ራሱንም ያዳክማል ። የዜጋው ፖለቲካ ካምፕ አንድነት ሲዳከም ሁሉም ናቸው ሚደክሙት !
እስኪንድር ኢዜማ ጋር ሆኖ ማነን ሊታግል ነው የኢዜማ አባል የሚሆነው? ብልጽግና ፓርቲ እኮ ጃኬቱ ሲገለጥ ራሱ ኢዜማ ነው!!

Re: እንደ ሆረስ ትንቢት ከሆነ እስክንድር ነጋ የኢዜማ አባል አይሆንም
Posted: 04 Jan 2020, 03:49
by Horus
Maxi wrote: ↑04 Jan 2020, 03:35
Horus wrote: ↑04 Jan 2020, 01:33
ይህን ያልኩበት ምክንያቶች አሉኝ ። እስክንድር ግን ኢዜማ ውስጥ ሆኖ ላዲስ አበባ አለመታገሉ የሱ ትልቅ ስህተትና አዲስ አበቤን በመከፋፈል ራሱንም ያዳክማል ። የዜጋው ፖለቲካ ካምፕ አንድነት ሲዳከም ሁሉም ናቸው ሚደክሙት !
እስኪንድር ኢዜማ ጋር ሆኖ ማነን ሊታግል ነው የኢዜማ አባል የሚሆነው? ብልጽግና ፓርቲ እኮ ጃኬቱ ሲገለጥ ራሱ ኢዜማ ነው!!
Maxi,
ለራስህ ምናብ የገደል ማሚቶ ሆነህ ራስክን ደግመህ ምታሳምን እርስ በርሱ ማለት አንተ ነህ ! ምን ፋክት አለህ ስለ ኢዜማ ጃኬት? ወረኛ !!
Re: እንደ ሆረስ ትንቢት ከሆነ እስክንድር ነጋ የኢዜማ አባል አይሆንም
Posted: 04 Jan 2020, 04:07
by Maxi
Horus wrote: ↑04 Jan 2020, 03:49
Maxi,
ለራስህ ምናብ የገደል ማሚቶ ሆነህ ራስክን ደግመህ ምታሳምን እርስ በርሱ ማለት አንተ ነህ ! ምን ፋክት አለህ ስለ ኢዜማ ጃኬት? ወረኛ !!
ሚስተር ሆርስ ይህ ምን ማለት ነው?
"መንግሥት እኛ (አርበኞች-ግንቦት-7) የሰጠነውን ፍኖትካርታ በመከተል እየሰራ ነው፡፡" ~ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
Please wait, video is loading...
Re: እንደ ሆረስ ትንቢት ከሆነ እስክንድር ነጋ የኢዜማ አባል አይሆንም
Posted: 04 Jan 2020, 12:50
by Horus
Tulu Hagos wrote: ↑04 Jan 2020, 04:41
Horus wrote: ↑04 Jan 2020, 01:33
ይህን ያልኩበት ምክንያቶች አሉኝ ። እስክንድር ግን ኢዜማ ውስጥ ሆኖ ላዲስ አበባ አለመታገሉ የሱ ትልቅ ስህተትና አዲስ አበቤን በመከፋፈል ራሱንም ያዳክማል ። የዜጋው ፖለቲካ ካምፕ አንድነት ሲዳከም ሁሉም ናቸው ሚደክሙት !
I can see that you are worried about Addis Ababa, feeling losing the ground . I think that Ato Eskinder will agree joining Ezema with one condition, if and only if Brehanu Nega works under him. Other than that balderas is in the way to have voice in the capital city. Don't care about no one.
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ። ዎያኔ ሁሊሽ ዘለሽ ብርሃኑ ላይ! ብርሃኑኮ ያዲሳባ ከንቲባ የነበረው የዛሬ 15 አመት ነው። ዛሬ እሱ ኢትዮጵያን ሙሉ እያደራጀ ነው ። ደሞ እኔ ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም ። በርሃኑን አሽከርህ ለማረግ ከቻልክ ሞክር !!!!