ኢሳት "የሚቀጥለው ምርጫ ለአብይ አሀመድ እና ለፒፒ ፓርቲ ፎርፌ ይሰጠው!!"
Posted: 03 Jan 2020, 20:43
ኢሳት "የሚቀጥለው ምርጫ ለአብይ አሀመድ እና ለፒፒ ፓርቲ ፎርፌ ይሰጠው!!"
ኢሳት ኢቲቪ ሆኖ ቁጭ አለ!!! ሲሳይ አጌኛ እና መሳይ መኮንን "ምርጫ አያስፈልግም፣ ተቃዋሚዎች ቀጣዮን ምርጫ ትተው ለ2017 ዓም ምርጫ ይዘጋጁ፣ ቀጣዮ 5 አመት ለአብይ አህመድና ለብልጽጋና ፓርቲ ፎርፌ ይሰጠው!!"

Please wait, video is loading...