ፌደራል መንግስት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስን አስሮታል፣ ፌደራል መንግስት ደግ አደረገ!!!
Posted: 03 Jan 2020, 17:54
ገና ወደ ትግራይ የሚጏዝ የህወሓት ተለጣፊ እና ተላላኪ መታሰር አለብት፣ እስሩ እዚህ ላይ ሳያበቃ ወደ ጋዜጠኛ ሳምሶም ማሞ፣ ገነት ዘውዴ፣ ካሱ ኢላላ መቀጠል አለበት። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ለትግራይ ህዝብ የገባሀውን ቃል በመፈፀምህ ልትኮራ ይገባል። በተለይ ወደ ትግራይ በትግራይ ህዝብ በጀት ከተለያዩ ክልሎች አዲስ አበባን ጨምሮ ማለት ነው የሚጓዙ በሙሉ መታሰር አለባቸው: አለዝያም እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል፣
ከዚህ ቦሃኋላ በትግራይ ህዝብ በጀት ወደ ትግራይ የሚጓዙ በሙሉ፣ የትግራይን ህዝብ በጀት ለመቆጠብ ተብሎ ፌደራል መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት፣ በትግራይ ህዝብ ገንዘብ እና በጀት መቀለድ ይቁም፣ የትግራይ ህዝብ በህወሓት አመራሮች የሚዘረፈው በጀቱ ሳያንስ በተላላኪዎች የሚዘረፍ ገንዘቡ በፌደራል መንግስት ጣልቃ ገብነት ሊቆም ይገባል!!! አሁንም ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች።