ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስተር መለስ በጣም የወረዱ ንግግሮች!!!!
Posted: 03 Jan 2020, 12:11
1 የኣክሱም ሓውልት ለወላይታ፣ለሲዳማ ምኑም ኣይደለም።
2 ባንዴራ ጨርቅ ነው።
3 ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኃላ ምኒሊክ የሰራት ሀገር ነች።
4 ማን ባጠራው ንፁህ ውኃ ማን ይጠጣል።ለቅንጅት 97
5 ሌባ ካልተያዘ ስራ ነው።
6ትግራይ ልማት እንጂ ኣመኬላ(ካኹቶ) ኣይበቅላትም።ለዓረና
7 ሻዕብያ ሃይል የለውም።ለፖርላማ
2 ባንዴራ ጨርቅ ነው።
3 ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኃላ ምኒሊክ የሰራት ሀገር ነች።
4 ማን ባጠራው ንፁህ ውኃ ማን ይጠጣል።ለቅንጅት 97
5 ሌባ ካልተያዘ ስራ ነው።
6ትግራይ ልማት እንጂ ኣመኬላ(ካኹቶ) ኣይበቅላትም።ለዓረና
7 ሻዕብያ ሃይል የለውም።ለፖርላማ