Page 1 of 1

ሰበር መረጃ፣ ህወሓት የመጨረሻ እርምጃ ያለችዉ የዓረና አባላት እርስ በርሳቸዉ እንዲጣሉና እንዳይታማመኑ ማድረግ!!!!

Posted: 03 Jan 2020, 12:07
by Hameddibewoyane
ህወሓት የመጨረሻ እርምጃ ያለችዉ የዓረና አባላት እርስ በርሳቸዉ እንዲጣሉና እንዳይታማመኑ
ለማድረግ ዛሬ ጥዋት እየመከረች እንዳረፈደችና ወደ ወረዳ ና ቀበሌ ወርዶ የዓረና አባላት ለመጣላች ያለችዉን ዝርዝር
1 )እገሌ የህወሓት ሰላይ ነዉ ብላ ጥርጣሬ እንዲፈጠር ማድረግ ብላ ቀንደኛ ማጣልያ ብላ በመጀመርያ ይዘዋለች።
2) ብር ሰጥተን መሸወድ
3) ስራ የፈለጉ ስራ መፍጠር
4) እምቢ ካሉ ደግሞ የህወሓት ድህንነት ነዉ ብለን እንዲለያዩ ማድረግ ብላ በድብቅ ለካድሬዎች የተሰጠ ትክክለኛ መረጃ ነዉ።
NB!!!! ዓረናዎች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቹ።
ምንጭ ከህወሓት ዉስጥ ነዉ የደረሰን።