Page 1 of 1

Shocking News : ለሚዲያ ፍጆታ የማንጠቅመው ተወገድን

Posted: 03 Jan 2020, 10:20
by clear12
BREAKING NEWS በዚህ ቪዲዮ ላይ መናፍቃን እውነተኛ በሽተኞች ወደ ነብዩ ፊት ለፈውስ እንዳይቀርቡ ሲያከላክሉ ይታያል ምክንያቱም ምንም ሊያታልሉበት የሚስችል ፈውስ(placebo effect) መፍጠር ስለማይችሉ ነው