Page 1 of 1

The State of Ethiopian Democracy: Election 2020

Posted: 02 Jan 2020, 23:17
by Horus
ኢትዮጵያን በቀውስ ይዘው ሌላ 20 መግዛት የተመኙት ሁሉ ተኝተው ሳለ ኢዜማና ብልጽግና ስራ ጨርሰው የምርጫ ውድድር ላይ ናቸው ።

አሁን አዳሜ ፓርቲ ነኝ ባይ ሁሉ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ገብተዋል። በአንድ ቃል የግንቦቱ ምርጫ የሚካሄደው በብልጽግና እና በኢዜማ መካከል ነው ።

ደሞ ማንም አሸነፈ ማብልጽግና እና ኢዜማ የሚከራከሩበት ፓርላማ ማየት እጅግ ድንቅ፣ እጅግ አጓጊ ዘመን ከፊታችን እየመጣ ነው



Re: The State of Ethiopian Democracy: Election 2020

Posted: 03 Jan 2020, 00:11
by Horus