Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

ከ2 ወራት በኋላ ፕ/ር መረራ ከሚሰጡት ቃለምልልስ የተቀነጨበ!!

Post by Zreal » 02 Jan 2020, 10:51

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ከመሠረትኩት ድርጅቴ በተንኮል ተገፍቼ ተባርሬያለሁ::" (ከሁለት ወር በኋላ ፕ/ር መረራ ከሚሰጡት ቃለምልልስ የተቀነጨበ )
"እርምጃውን የወሰድኩቶ ለብልጽግና መረጃ ሢያሾልኩ ደርሼባቸው ነው። ማንም ከፓርቲያችን ኦፌኮ በላይ ሊሆን አይችልም።" ጃዋር