ትህነግ በአሁኑ ግዜ የትግራይ ህዝብ ወኪል አየደለችም!!!!
Posted: 02 Jan 2020, 08:59
ትህነግ " ኢህአዴግ ይምረጡ" በሚል ቅስቀሳና በተደረገው የውሽት ምርጫ አማካኝነት የያዘችው የውሸት " የትግራይ ህዝብ የአምስት አመት ውክልና" ሳይጠናቀቅ ኢህአዴግ በመፍረሱ የትህነግ "ውክልናም" እንደዚሁ ፍርስርሱ ወጥቷል። ስለሆነም በአሁኑ ሰአት ትህነግ የትግራይ ህዝብን የማደራጀት የማሰር የመሾም የማውረድ የመሰብሰብ ለጦርነት የመቀስቀስ የማስታጠቅ መብትም ሆነ ውክልና የላትም።
ትህነግ በአሁኑ ግዜ የትግራይ ህዝብ እንደ ወኪል/እንደ ድርጅት/እንደ ፓርቲ ሳትሆን እንደ ተራ አሸባሪ ቡድንና እንደነ አልቃኢዳ ልትቆጠር ይገባል። የትግራይ ህዝብም የውሸት ውክልናዋ በፈረሰባ፣ወይንም በተነሳባት ትህነግ ሊታዘዝና ሊገዛ እንዲሁም ሊታሰር ሊገደል መፍቀድ የለበትም"

ትህነግ በአሁኑ ግዜ የትግራይ ህዝብ እንደ ወኪል/እንደ ድርጅት/እንደ ፓርቲ ሳትሆን እንደ ተራ አሸባሪ ቡድንና እንደነ አልቃኢዳ ልትቆጠር ይገባል። የትግራይ ህዝብም የውሸት ውክልናዋ በፈረሰባ፣ወይንም በተነሳባት ትህነግ ሊታዘዝና ሊገዛ እንዲሁም ሊታሰር ሊገደል መፍቀድ የለበትም"