Page 1 of 1

Long Live Gurageland

Posted: 02 Jan 2020, 03:24
by Bete Gojjam

Re: Long Live Gurageland

Posted: 02 Jan 2020, 04:07
by Horus
ቤተ ጎጃም፤
እኔ ባደግሁበት ሰሜን ጉራጌ የገና ጨዋታ ቢያንስ ከ6 ሳምንት እስከ 2 ወራት እንጫወተዋለን ። መዝጊያው የገና እለት መንደር ከመንደር ግጥሚያ ተደርጎ ነው ። የገና ጨዋታ አንቃት እንለዋለን ። የልጆች (የልደት) ማለት ነው ። አንጋ ወይም አርዳ ማለት ልጅ፣ ወጣት፣ ወልድ ማለት ነው።

ደሞ ሴቶቹ ኢምር ኢምር የሚሉት ከገናም በላይ በመስቀል ወቅት ከብት ከገባ በኋላ በደመራ ዙሪያ ሆነው እስከ መስቀል ቀን ድረስ ልጃገረዶች የሚዘፍኑት ዘፈን ነው ። ኢምር ማለት እጅግ ያማረ የኮከብ ብርህን ማለት ነው ። በሌጣው ኮበብ ማለት ነው ።

ወብ ሙዚቃ ነው ! በነገራችህን ላይ ገና ማለት ልደት ወይም የብርሃን መወለድ ማለት ነው ፤ ኬር !

Re: Long Live Gurageland

Posted: 02 Jan 2020, 04:19
by Bete Gojjam
Horus wrote:
02 Jan 2020, 04:07
ቤተ ጎጃም፤
እኔ ባደግሁበት ሰሜን ጉራጌ የገና ጨዋታ ቢያንስ ከ6 ሳምንት እስከ 2 ወራት እንጫወተዋለን ። መዝጊያው የገና እለት መንደር ከመንደር ግጥሚያ ተደርጎ ነው ። የገና ጨዋታ አንቃት እንለዋለን ። የልጆች (የልደት) ማለት ነው ። አንጋ ወይም አርዳ ማለት ልጅ፣ ወጣት፣ ወልድ ማለት ነው።

ደሞ ሴቶቹ ኢምር ኢምር የሚሉት ከገናም በላይ በመስቀል ወቅት ከብት ከገባ በኋላ በደመራ ዙሪያ ሆነው እስከ መስቀል ቀን ድረስ ልጃገረዶች የሚዘፍኑት ዘፈን ነው ። ኢምር ማለት እጅግ ያማረ የኮከብ ብርህን ማለት ነው ። በሌጣው ኮበብ ማለት ነው ።

ወብ ሙዚቃ ነው ! በነገራችህን ላይ ገና ማለት ለደት ወይም የብርሃን መወለድ ማለት ነው ፤ ኬር !
Brother Horus,

Wow Gurage music is amazing I thought it was Amhara at first until I saw the Kitfo and heard Eyoha but most of It I can Understand because Guragigna is similar to Amarigna
Wondrous Culture of the Gurage People, I Hope Gurage are not damaged by Qeruoash