Page 1 of 1
"ትግራዋይ የአድዋ አውራጃ ባሪያ ሆኖ የሚኖረው እስከመቸ ነው?" አብርሃ ደስታ የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
Posted: 01 Jan 2020, 16:12
by Maxi
"ትግራዋይ የአድዋ አውራጃ ባሪያ ሆኖ የሚኖረው እስከመቸ ነው?" አብርሃ ደስታ የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
Abraha Desta
"ኩሉ ትግራዋይ አብ ኩሉ መዳይ ማዕረ ዕድል ይርከብ! ማንም ካብ ማንም አይንእስይ! ኩሉ ዓርሱ ብዓርሱ የመሓድር" ምስ በልና እቶም ዓሌታውያን ንምንታይ ክኣስሩ ጀሚሮም? ትግራዋይ አስተውዕል! ናታቶም ባርያ ኾይንካ ምንባር ይኣኽለካ!
***********
"ሁሉም ትግራዋይ በሁሉም ቦታ እኩል እድል ያግኝ!ማንም ከማንም አያንስም!ሁሉም እራሱን በእራሱ ያስተዳደር "ካልን በሃላ እነዛ ቤተዘመዶች ለምን ማሰር ጀመሩ? ትግራዋይ አስተውል! የእነሱ ባርያ ሆነህ መኖር ማብቃት አለበት"
Please wait, video is loading...
Re: "ትግራዋይ የአድዋ አውራጃ ባሪያ ሆኖ የሚኖረው እስከመቸ ነው?" አብርሃ ደስታ የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
Posted: 01 Jan 2020, 16:18
by Maxi
Abraha Desta የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
ደብረፅዮን "በሚቃወሙን ላይ እርምጃ እንወስዳለን" ብሎ መንግስታዊ አምባገነንነት ባደባባይ ካወጀ በኋላ እስካሁን ድረስ በ21 የዓረና አባላት ላይ ድብደባ የተፈፀመ ሲሆን ዛሬ ደግሞ አክሱም ከተማ አከባቢ የሚንቀሳቀሱ ሁለት የዓረና አባላት ተደብድበው ታስረዋል።
Please wait, video is loading...
Re: "ትግራዋይ የአድዋ አውራጃ ባሪያ ሆኖ የሚኖረው እስከመቸ ነው?" አብርሃ ደስታ የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
Posted: 01 Jan 2020, 18:41
by Hawzen
Re: "ትግራዋይ የአድዋ አውራጃ ባሪያ ሆኖ የሚኖረው እስከመቸ ነው?" አብርሃ ደስታ የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
Posted: 01 Jan 2020, 18:45
by Maxi
Re: "ትግራዋይ የአድዋ አውራጃ ባሪያ ሆኖ የሚኖረው እስከመቸ ነው?" አብርሃ ደስታ የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር!!
Posted: 01 Jan 2020, 19:02
by Digital Weyane
We Weyane are all from Adwa, and we are the most civilized, intelligent and educated people than the rest of Tigray by virtue of having pure bloodlines and an impeccable racial pedigree. We demand other Tegaru to bow down to us and kiss the ground that we walk on, because we are the Royal House of Tigray, and we are ordained to rule over the population for eternity.
If you have any questions, please reach out to our Weyane brother Awash - the Conquering Lion of Adwa!