የ4 ሚልዮን ብር ሌብነት በሃገረሰላም!
Posted: 01 Jan 2020, 10:46
የደጉዓ ተምቤን ኣስተዳዳሪዎች በሃገረሰላም ከተማ ለኮብል ስቶን መስርያ ከተመደበው 11 ሚልዮን ብር በጀት 4 ሚልዮኑ ብር ወደ ኪሳቸው ኣስገብተውታል።
የኮብል ስቶን ስራው እንዲሰሩ ለሶስት ወር ስልጠና የወሰዱት 150 ወጣቶች፣ ኣካል ጉዳተኞችና ተፈናቃዮች ተደራጅተው ሊሰሩት የተዘጋጀው በጀት ከኣንድ ሶስተኛው በላይ ብር በወረዳ ኣስተዳዳሪዎች ተዘርፈዋል።
ወጣቶቹ ለዘራፊዎቹ ኣስተዳዳሪዎች
፩) "የተመደበው ባጀት የት ኣስገባቹት?
፪) ኣምና 50 ሰዎች ተደራጅተው ሲሰሩ 3.5 ሚልዮን ተመድቦ የነበረው፤
ዘንድሮ 150 ሰዎች የሚሳተፉበት መጀመርያ የተመደበው 11 ሚልዮን ብር ኋላ ባልታወቀ ሁኔታ 4 ሚልዮን ብሩ ወደኪሳቸው ኣስገብተው 7 ሚልዮን ብር ብቻ የታሰበው ስራ እንዴት ይሰራል?
፫) የተመደበው 4 ሚልዮን ብር ማን ቆርጦ ወሰደው?
፬) በዚህ ትንሽ ብር ምንዓይነት ጥራት ያለው ስራ ሊሰራ ይችላል?
ብለው ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን ኣስተዳዳሪዎቹ መልስ ከመስጠት ይልቅ ወደ ማስፈራራት ገብተዋል።
ወጣቶቹ ጥያቅያቸው ከወረዳው ኣልፈው ወደ ዞኑና ክልል ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል።
የወጣቶቹ ድምፅ ሰምቶ ሌቦቹን ማጋለጥ የሚችል ጋዜጠኛ ቢገኝ ደስታቸው ኣይችሉትም።
ኣስተዳዳሪዎች ስራቸው ስለሚያውቁ የድምፅ ወያነ ጋዜጠኛ ጠርተው ጥሩ ስራ እንደሰሩ ኣሰርተው እንደተመለሱና ወጣቶቹን እንደማይወክል እንዲታወቅላቸው ይፈልጋሉ።
እነዚ 4 ሚልዮን ብር ቆርጠው ያስቀሩት ባለስልጣናት ከወረዳ ኣስተዳዳሪ እስከ የፅዳት ሰራተኞች የስብሓት ነጋ ኔትወርክ ሆነው ከዓድዋ የተላኩ ፀረ ህዝብ ገዢዎች ናቸው።
እነዚህ ወረዳው ከጫፍ እስከ ጫፍ የወረሩት ባለ ግዜዎች የፈለጉት የህዝብር እንደመዘበሩ ቢታወቁና ቢረጋገጥ እንኳ ወደ ሌላ ወረዳ ሊቀየሩ ካልሆነ በስተቀር ፍርድ ቤት የሚያቀርባቸው ኣካል የለም።
በኣፓርታይድ ኣገዛዝ የህዝብ ሃብት እየተዘረፈ ይገኛልና።