Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ህወሃት በአረና አባላት ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው !

Posted: 01 Jan 2020, 10:43
by Hameddibewoyane
ደብረፅዮን "በሚቃወሙን ላይ እርምጃ እንወስዳለን" ብሎ መንግስታዊ አምባገነንነት ባደባባይ ካወጀ በኋላ እስካሁን ድረስ በ21 የዓረና አባላት ላይ ድብደባ የተፈፀመ ሲሆን ዛሬ ደግሞ አክሱም ከተማ አከባቢ የሚንቀሳቀሱ ሁለት የዓረና አባላት ተደብድበው ታስረዋል"
1. ሐደራ ወሉ
2. መሐሪ ተኽለ

መምህር አብርሃ ደስታ