ለመላው ሕዝብ መልክት: ይህ ወቅት ግዙፍ ፓርቲ መቋቋም የሚገባበት ሰዓት ነው: 100 ፓርቲ ለአገርቱም ሆነ ለማንም አይጠቅምም : እናም አንድ ሃገራዊ ፓርቲ ይቋቋም::
Posted: 01 Jan 2020, 09:57
100 ፓርቲ ያቋቋሙ መሪዎችና ተከታዮቻቸው ከድንጋይም ድንጋይ ናቸው :: የራሳቸውን ግዜ አቃጥለው ለሌላው መሳቂያ ነው የሚሆኑት:: አሁን ግዜው አገሪቱን የሚያድን አንድ ትልቅ ፓርቲ ያስፈልገናል:: ልክ እንደ ቅንጅት አይነት !
የልደቱ ኢዴፓ እና የእንጂነር ይልቃል ጌትነት ፓርቲ አብረው ለመስራት ተስማምተዋል:: እንዲህ ወደ አንድ መምጣቱ በጣም የሚደገፍ አሳብ ነው:; ኢዜማ እስካሁን ባለው አቅሙ ጥርስ የሌለው ውሻ ነው:: ራሱን ማስተካከል ይጠበቅበታል::
ጋላዎችን ማቆም አለብን:: እጣ ፈንታችን በእጃችን ነው!! የአብይ ፓርቲ ብቻ ፓርላማውን እንዲቆጣጠር ማድረግ የለብንም:: ቢያንስ ግማሹን ወንበር ሌላ ማግኘት አለበት: እንዲህ ከሆነ አዲስ ምእራፍ ነው::