Page 1 of 1

ከቬትናም የተወሰደ መዝሙር የትግራይ ወጣቶችን ከ30 አመት በላይ ዘመረውታል!!!!

Posted: 31 Dec 2019, 14:45
by Hameddibewoyane
ህወሓት ከቬትናም አምጥቶ ይህንን ነውረኛ መዝሙር የትግራይ ወጣቶችን ከ30 አመት በላይ በትምህርት ቤት አዘምሮታል አንድ ወጣት እንደተናገረው ይህ መዝሙር ልጅ ሁኖ ትምህርት ቤት ሲዘምረው ሌሊት ተኝቶ በእንቅልፍ ልቡ ጅቦች ያስጨንቀው አንደነበር ገልጽዋል። ታዲያ ከዚህ በላይ ወንጀል አለ?


Re: ከቬትናም የተወሰደ መዝሙር የትግራይ ወጣቶችን ከ30 አመት በላይ ዘመረውታል!!!!

Posted: 31 Dec 2019, 14:51
by simbe11
ወይ የህወሃት ነገር:: ይህም አለ?
አሁን ግን በጅብ ሳይሆን በአንበሶች ተከበሻል:: ምን ታመጫለሽ???