-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የኤርሚያስ አመልጋ ሰቆቃ፤ የፖለቲካ አክቲቪስት በመሆን ደጋፊዎቹን ማደራጀትና ሰርአቱን ለመለወጥ መታገል አለበት !
You mean one gurage, Ermias Amelga, fighting another gurage, Berhanu Nega? Wow! That's a new path for you, gashe Horso!
Re: የኤርሚያስ አመልጋ ሰቆቃ፤ የፖለቲካ አክቲቪስት በመሆን ደጋፊዎቹን ማደራጀትና ሰርአቱን ለመለወጥ መታገል አለበት !
በትክክል የኤርሚያስ አመልጋ ትልቅ ስህተት በፖለቲካና ኢኮኖሚ መካከል ያለው ትስስር አለመገንዘቡ ነው። አሁንም ወደ ኋላ አስተውሎ በፖለቲካ መካፈል፣ የፖለቲካ ደጋፊዎቹን ማደራጀትና በስር አቱ ላይ ተጽኖ የማድረግ ችሎታ ይፈልጋል።
Re: የኤርሚያስ አመልጋ ሰቆቃ፤ የፖለቲካ አክቲቪስት በመሆን ደጋፊዎቹን ማደራጀትና ሰርአቱን ለመለወጥ መታገል አለበት !
ሌቦች በፖለቲካ ስልጣን ወንጀል ሲፈፅሙ ነበር የምናየው:: አሁን ደሞ አንተ ሌባ ፖለቲከኛ ሆኖ ከእስር ቤት ይውጣ እያልክ ነው::
አታሰማን የለ!!!!!
አታሰማን የለ!!!!!