የጴንጤ መንፈስና ነብዮቹ መረጃን (Information) ከጸበልና ከምንም በላይ ነው የሚፈሩት የጨለማ ስራቸውን ለአንዴና ለመጨረሻ ስለሚያጋልጥ ፡ Informations power!! መረጃ ጸበል ነው
STAY TUNED መረጃ የመናፍቃን ነብዮችን አከርካሪ እንደሰበረ የሚጋልብባቸውን ቲያትረኛ መንፈስ ማስኩን ገልጦ ከኢትዮጵያ እንደሰለጥነው አለም ሊያጠፋ ተነስቷል:: መረጃ የ2020 ጸበል ነው
Stay tuned videos from all over the world coming soon በቅርቡ ከመናፍቃን ነብይ ጋር አብሮ የሚሰራውና ዜጎች ላይ ዐምልኮን (religion/sprituality) እንደክቡር ቲዎሪ ማስክ አድርጎ በመጠቀም እንደፓራሳይት በመለጠፍ የሚያስቸግረው መንፈስ ( "ጌታ" Earthbound attaching spirit) ባህሪው ምን ይመስላል እንዴት በምዕሯቡ አለም ማስኩ ተነቅቶበት ተባረረ ማባረሪያው ምን ይመስላል (spirit release therapy) የሚለውን ትምህርታዊ ቪዲዮ ይለቀቃል ይከታተሉ:: ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ዐምልኮን ማስክ ያደረገ ፈቺ ያጣ የሚመስለውን ችግር ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ማንም ሰው እንደ ሰለጠነው አለም በሚገባው መልኩ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ሊጎዳበት በማይችልበት መልኩ ይጋለጣል::
የጴንጤ መንፈስና ነብዮቹ መረጃን (Information) ከጸበልና ከምንም በላይ ነው የሚፈሩት የጨለማ ስራቸውን ለአንዴና ለመጨረሻ ስለሚያጋልጥ ፡ Informations power!! መረጃ ጸበል ነው
የጴንጤ መንፈስና ነብዮቹ መረጃን (Information) ከጸበልና ከምንም በላይ ነው የሚፈሩት የጨለማ ስራቸውን ለአንዴና ለመጨረሻ ስለሚያጋልጥ ፡ Informations power!! መረጃ ጸበል ነው
Last edited by clear12 on 31 Dec 2019, 04:33, edited 1 time in total.