BREAKING NEWS .አቶ አስረስ አብርሃም የPresence TV Channel ሰራተኛ........ለአእምሮ ሕክምና ሆስፒታል ማሰሪያ የተሰበሰበ ገንዘብ ተመዝብሯል start at 09:00
ውድ የመረጃ አንባቢያን ከተለያየ ቦታ የሚደርሱን የነብያቶቹን ሌብነት ወደ ህዝብ የሚያወጡ መረጃዎች ማንም ከሚገምተው በላይ ሆኗል ፥፥ ለአገራችን ይህ የጨለማ ዘመን ከ2020 ጀምሮ መረጃ ሃይል Information is power ስለሆነ እነዚህ ሌቦች ተደብቀው ማታለል የማይችሉበት ግዜ እንዲመጣ ምኞታችን ነው start at 09:00