Page 1 of 1
አጭበርባሪዋ ኢዜማ/ግንቦት 7 በኦሮምያ ክልል እግሯ ተሰበረ፣ በአዳማ የሚገኘው የኢዜማ ቢሮ ተሰጋ!!
Posted: 30 Dec 2019, 11:25
by Maxi
Re: አጭበርባሪዋ ኢዜማ/ግንቦት 7 በኦሮምያ ክልል እግሯ ተሰበረ፣ በአዳማ የሚገኘው የኢዜማ ቢሮ ተሰጋ!!
Posted: 30 Dec 2019, 11:46
by Ethoash
ይህ ነው ሙሉ ዜናው ኤዜማ የቋንቋ እጝጋትን ስላማያሞላ ነው የተዘጋው።
በአዳማ ለመንቀሳቀስ በአፋን ኦሮምኛ ማናገር እና ኦሮሞ ውስጥ ሁለት አመት የኖሩ ሰውችን ለምርጫ ማቅረብ አለበት ግን ኢዜማ ይህንን ባለማክበሩና የአማራን የበላይነትን ለማስፈር በኢዜማ ስም ይህ ጎጡ ስለታወቀበት ነው። ኦሮሞ ተናጋሪዎችን አላስገባም በማለቱ ነው እራሱን በራሱ ለመዝጋት የተገደደው የቤት ክራይ መክፈል አቅቶት። የሶስት ወር የውሃና የመብራት እዳም አለበት ። የቀበሌ አንድ ክፍል ቤት ክፍቶ ቢሮ ናት እያለም ማወናበዱም ተደርሶበት ቢሮ የሚለውን ቃል እንድጥል ተገዶዋል ዛኒጋባ በሚለው እንዲተካ ምክር ተስጥቶታል።
ኢዜማ በጠቃላይ ሽፍታ ድርጅት ነው ። በአመራሩ ላይ አንድም የብሔር ብሔረተስብን ወክልና የሌለው አመራር በሙሉ በጉራጌዎች የተሞላ አማራን አባገነንነትን በኢትዬዽያ ስም በኦሮሞ ላይ የመጫን ጉዱጉዱ ለአማራም አልስራም እንኳን ለጉራጌ ለደመዝሙሩ
why this people start farming mega farming mega industry .. how many people can be PM ..