Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጃዋር ቁልቁለቱን ተያይዞታል! አማራ ክልል በቅርቡ ከፍተኛውን ሰራዊት እንደሚያስመርቅ እናምናለን::

Post by Abaymado » 30 Dec 2019, 11:16

መክሸፍ ማለት እንዲህ ነው! ተስፋ መቁረጥ እንበለው ወይስ ምን? አሁን ጃዋር ከመራራ ስር ነው ያለው... ለምን ግን ኦነግን አልተቀላቀለም?
ተወደደም ተጠላም ጋሎች አሁን ፍቅር ላይ ያሉት: ሌላውን ለማስከፋት እንጂ ወደፊት እርስ በእርሳቸው እንደሚባሉ ጥርጥር የለም::
አሁን ጃዋር ምን ለውጥ ያመጣል? ጋላን እየተከተሉ ማክሸፍ ግድ ነው:: ብልቱን ፈልጎ ማግኘት ነው::
============= == = = == === == = =====================
አማራ ግድ ሰራዊት ማስመረቅ አለበት: አዲስ አበባ ላይ በምንም ተአምር አማራ ባይተዋር አይሆንም:: ትነቃነቁ እንደሆነ ተነቃነቁ!
ጋላ ለምን ሰራዊት እንዳስመረቀ የታወቀ ነገር ባይኖርም: ሽመልስ አባድሳ አሁንም ያንን ቦርቃቃ አፉን ከፍቷል:: ግን እንደሚመስለኝ እሱ አስቦት ሳይሆን ታዞ ይመለናል:: ያዘዘው ማን እንደሆነ ደሞ ግልፅ ነው:: ለአማራ አስጊና ምናልባትም አማራን የማይወክሉት: ደመቀ መኮንን እና ዳግማዊት ሞገስ ስልጣናቸውን ቢለቁ ጥሩ ነው:: ወይም “አማራን ወከልን “ ባይሉ ጥሩ ነው:: በራሳቸው መነቃነቅ ይችላሉ: በአማራ ስም መነገድ ግን ዋጋ ያስከፍላል::
አዎ አማራም ከፍተኛ ሰራዊት ያስመርቃል:: አማራ አዲስ አበባም ላይ ድምፁን ማሰማት አለበት!

gagi
Member
Posts: 644
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ጃዋር ቁልቁለቱን ተያይዞታል! አማራ ክልል በቅርቡ ከፍተኛውን ሰራዊት እንደሚያስመርቅ እናምናለን::

Post by gagi » 30 Dec 2019, 19:54

Abaymado. You are Tekezze Mado or Tekezze we dih. From the day you landed on this forum with this alias, I considered you a version of digital Woyane.

You are a wolf in a sheep skin. Thanks, but no thanks for the advice. Your mission is driving wedge among the Amhara leadership and other elements. You are one of the Amhara hater pigs here. You snakes won’t succeed at the end of the day.

Abaymado
Member
Posts: 4589
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጃዋር ቁልቁለቱን ተያይዞታል! አማራ ክልል በቅርቡ ከፍተኛውን ሰራዊት እንደሚያስመርቅ እናምናለን::

Post by Abaymado » 31 Dec 2019, 12:07



ጃዋር ፖለቲካ የሰለቸው ይመስላል: ምናልባትም ከፖለቲካው ለመሰናበት የከጀለ ሳይሆን አይቀርም :: ምናልባትም ምናልባት አሪፍ ህይወት ለመቅጨት የሚፈልግ ይመስላል:: money ትጣፍጣለች::
ወይንም ጃዋር የተደበቀ ችግር ገጥሞታል : የአሜሪካ ፓስፖርት ሊመልስ እንደሆነም ነው የሚነገረው: ለምን? ለምን ሄዶስ ውጤታማ ያልሆነ ፓርቲ ውስጥ ይወሸቃል? ለዛውም የበታች ሆኖ? ወይስ ፓርቲውን ሊወርስ ነው ያሰበው?
እንደሚባለው ለመራራ ፓርቲ 25 ሚልዮን ብር እንደሰጠ ነው:: የራሱን ቤቱ የገዛው ደሞ በ 80ሚልዮን ብር! ብሩን ከየት አመጣው?

ከዚህ መደምደም የሚቻለው ጃዋር ከሆነ ህይል ለመደበቅ እየሞከረ እንደሆነ ነው::

Post Reply