ዶር ደብረፂ ራሱን የቻለ የመናገርም ሆነ የመፃፍ መብት የለውም። በፍላጎት ባርያ መሆን ስለሆነ መብቱ ነው።
ወደ ነጥቤ ስመለስ በጎጠኛው ቡድን ተፅፎ የተሰጠውን ባለው በለሌው ሀይል ተጠቅሞ አጋኖ የመናገርና አስመስሎ የመኖር ባህሪን ተጠቅሞ "ፍትህና መብት የጠየቀን የትግራይ ልጆች" ከክልሉ እንደሚያስወጡና እርምጃ( መግደል) እንደሚወስዱ ተናግሯል ።
እነዚህ የጎጥ ስብስብ እፍረት ያልፈጠረላቸው በገንዘብና በስልጣን ጥም ልቦናቸው የተፋነ እውነትም ተስፋ ቆርጠዋል!!!
ፍትህ ፈላጊ የትግራይ ልጆች ሆይ ይህ የጎጠኞች ግልፅ በዜጎች ላይ ጦርነት አዋጅ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ልንታገለው ይገባል። ልናወገዘው ይገባል። በፌዴራል ደረጃ በህግ እንዲጠየቀልን ተደራጅተን ልንከሰውና ወደ ህግ ላቀረበው ይገባል።
ውንብድና ይብቃ!!!
የጎጥ አገዛዝ ይበቃል!!!
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ!!!
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!