Page 1 of 1

ALERTING ታዋቂ ሳይንቲስት ጴንጤ ገስት ሃውስና መድረክ ላይ የሚፈጠር ፈውስ ፕላሴቦ የፈጠረው መሆኑን አስተማሩ

Posted: 30 Dec 2019, 03:05
by clear12
ሳይንቲስቶች ጴንጤዎች ገስት ሀውስና መድረክ ላይ የሚፈጠረው ፈውስ ፕላሴቦ (placebo effect) የሚፈጥረው ሲሆን በማንኛውም ስም ሽፋን በሽተኞች ጭንቅላት ውስጥ እከሌ ይፈውስሃል የሚለውን ተስፋንና ፍላጎትን በመፍጠር ፈውሱን መፈጸም እንደሚቻል አረጋገጡ