Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 29 Dec 2019, 14:53
ወይ አዲስ አበባ ሆይ
ወይ ፊንፊኔ ሆይ
ሀገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ
እንመጣ ይሆን እያልን
ተስፋ በልባችን ቀልሰን
ናፍቆት ተንተርስሰን
ምኞት ተላብሰን
አንችኑ ስንጠብቅ ስንጠብቅ ስንጠብቅ
ኢሱ ወዲ አፌ ሶስቴ ተመላለሰ
ቀናችን ፅልመት በላዉ ጠለሸ
እድሚያችን ማቅ ለበሰ ...

-
Degnet
- Senior Member+
- Posts: 25078
- Joined: 16 Feb 2013, 11:48
Post
by Degnet » 29 Dec 2019, 15:07
Ejersa wrote: ↑29 Dec 2019, 14:53
ወይ አዲስ አበባ ሆይ
ወይ ፊንፊኔ ሆይ
ሀገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ
እንመጣ ይሆን እያልን
ተስፋ በልባችን ቀልሰን
ናፍቆት ተንተርስሰን
ምኞት ተላብሰን
አንችኑ ስንጠብቅ ስንጠብቅ ስንጠብቅ
ኢሱ ወዲ አፌ ሶስቴ ተመላለሰ
ቀናችን ፅልመት በላዉ ጠለሸ
እድሚያችን ማቅ ለበሰ ...
Aye barya netsanet yemibalew semtehem atawkem
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 29 Dec 2019, 16:06
According to a reporter that went to mekele and witnessed weyanes new life in a hotel, some of them are so afraid of the federal government they spend most of the day hiding in the bushes and only go to the hotel to brush their teeth qiqiqiqi qiqiqiqi qiqiqiqi kakakaka kakakaka kakakaka