Re: የጃዋር እና ህወሓቶች ጥምረት "ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" በሚል ቅዠት ላይ የተመሠረተ ነው!
ይህ ድንቅ ትንተና ነው ። የዎያኔና ጃዋር ምኞትና አንድነት ማሳየቱ ብቻ ሳይሆን የቲኦሪያቸው ድክመትና ስህተት ያሳያል ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪካዊ አንድ ሕዝበነት ሊያሳይ የሚችል ቲኦሪ የላቸውም ።
የኢትዮጵያ አንድ አገርነት፣ አንድ መንግስትነት ሊያሳይ የሚችል ቲኦሪ የላቸውም ።
ኢትዮጵያን እንደ አንድ ሲስተም ያቆሙት አካላት እነማን እንደ ሆኑ፣ እንዴት እንደ ተሳሰሩ፣ እንዴት አንዱ ባንዱ ላይ እንደሚደጋገፍ ፣ እንዴት አብረው እንደ ሚሰሩ፣ኢተር አክት እንደ ሚያደርጉ የሚይሳስይ ቲኦሪ የላቸውም ።
ኢትዮጵያ ታሪካዊ ማህበረሰብ ብቻ ሳትሆን አንድ ተግባር ፣ አንድ ፋይዳ ያለው ማህበራዊ ሲስተም ናት ። ይህ ሲስተም ብዙ ብዙ አካልት ፣ ፓርቶች አሉ ት ። እነዚህ ፓርቶች ለብቻ ሊቆሙ አይችሉም ። ከሌላው ፓርት ጋር በግድ መተሳሰር (ኢተርዲፔንድ፣ ኢተራክት) ማድረግ አለባቸው ።
ደግሞም አንድ የሰዎች ማህበራዊ ሲስተም ወደ ፊት ምን እንደ ሚያደርግ መተንበይ አይቻልም ። ማድረግ የሚቻለው በየጊዜው የሚፈጠረውን ክስተት ውስጥ በመሆን ከዚያ ጋር የሚጣጣም ምርጫ ማደርግ ብቻ ነው ።
110 ሚሊዮኑ ሕዝብ የኢትዮጵያን ሲስተም ይፈልጉታል ፣ ለህይወታቸው ሲሉ ማለት ነው ። ይህን መሰረታዊ ሃቅ ነው እነጃዋር መሰል የተማሩ መሃይሞች የማይገነዘቡት ።

Tichit,
Endet eskahu Ityopianoch enesu yemiserutin yahel at least 27 amet endet Ityopianoch ayserum? Lik business as usual argewetal eko tigil malet? Wey Ityopianoch. Beteley Diasporaw kuch bilo hodun yimolal tenesto endemesrat. self wetenal! genzeb setenal! demo lik dr Aby siltan kewesed behuala ageritu altetebeke huneta lai sitihon siyayu, lelochin zeregnoch endalu, enesu erasachew zer wist tedebeku. Yezih unpredictable ye ityopia huneta eko, min yahel ityopoia negn yemilew sile poletikawem hone sile ageritu "alsemam, poletika alwedim..." bemalet chiema wist hono yihew yaltebekew neger wist ageritu adega lai eskemitihon dires bedinigate lai niw yalew. Tadya, yalserahewen [deleted] becha temekteh keyet yimta? Zarem bediasporaw minim ayadergim. Manegnwaem tifat yeteshewedew ityopiawiw erasu niw.

ER,
delete yetederegew eko, metfo neger biye aydelem, ende. yihe demo bego yehone tichit niw, kesihetetachin endinimar.