Page 1 of 1

ትህነግ እሳት እንደ ገባ ላሰቲክ ተጠቅልላ አደዋ አውራጃ ተወሸቃለች!

Posted: 29 Dec 2019, 11:54
by Hameddibewoyane
በክልል አንድ የአንድ አውራጃ የበላይነት ሰፍኖል ተብሎ ሲነገር "አማራን ደሰ እንዳይለው" ትላለች። አሁን ትህነግን የሚጠላው አካባቢ እየበዛ ነው። ተንቤን ከድሮም ትህነግን አይደግፍም እንደርታ ጉምጉም ሲል ነው የኖረው አሁን ለይቶለት ባንዳነት ተፈርጆል። አጋሜ በተወሰነ የትህነግ ደጋፊ ነበር አሁን እንደ አብርሀም በላይ አይነት ቆራጥ ተነሰቶል። በክልል አንድ ካሉ ሰድሰት አውራጃ ትህነግ ጎን የቆመ የመሰለው አድዋ ነው ። አዶዋም በቅርብ መንቃቱ አይቀርም።

Re: ትህነግ እሳት እንደ ገባ ላሰቲክ ተጠቅልላ አደዋ አውራጃ ተወሸቃለች!

Posted: 29 Dec 2019, 13:21
by Halafi Mengedi
Chika Angol Seyom Teshome Woyane Meta Qitih Liqeta


Re: ትህነግ እሳት እንደ ገባ ላሰቲክ ተጠቅልላ አደዋ አውራጃ ተወሸቃለች!

Posted: 29 Dec 2019, 14:40
by Digital Weyane
ሽሮ በልቶ የሚውል የትግራይ ህዝብ ኡኛን ወያኔ ይደግፍ ወይም አይደግፍ ምንም ለውጥ አያመጣም። ከካታር መንግሥት በምናገኘው ድጋፍ ብቻ መኖር እንችላለን።