
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47506
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Kilil Tigray is Governed by?!
Chika Angol Seyom Teshome Woyane Meta Qitih Liqeta

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: Kilil Tigray is Governed by?!
በክልል አንድ የአንድ አውራጃ የበላይነት ሰፍኖል ተብሎ ሲነገር "አማራን ደሰ እንዳይለው" ትላለች። አሁን ትህነግን የሚጠላው አካባቢ እየበዛ ነው። ተንቤን ከድሮም ትህነግን አይደግፍም እንደርታ ጉምጉም ሲል ነው የኖረው አሁን ለይቶለት ባንዳነት ተፈርጆል። አጋሜ በተወሰነ የትህነግ ደጋፊ ነበር አሁን እንደ አብርሀም በላይ አይነት ቆራጥ ተነሰቶል። በክልል አንድ ካሉ ሰድሰት አውራጃ ትህነግ ጎን የቆመ የመሰለው አድዋ ነው ። አዶዋም በቅርብ መንቃቱ አይቀርም።