Page 1 of 1

ከአክራሪ ብሔርተኝነት ወደ ሃይማኖታዊ ግጭት የተሸጋገሩበት ምክንያት ምንድነው?

Posted: 29 Dec 2019, 11:24
by Ejersa
ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚለውን ቅዠት እውን ለማድረግ በሚያደርጉት ጥረት ህወሓቶች፣ ጃዋር እና እነ አህመዲን ጀበል የጋራ ጥምረት ፈጥረዋል። ይሄ ጥምረት ደግሞ በአክራሪ ብሔርተኝነት አልፈርስ ያለችውን ሀገር በሃይማኖታዊ ግጭት ትፈርሳለች በሚል እሳቤ ላይ የተመሠረተ ነው።