Alert! Caution needed! የጴንጤ መንፈስ ለማስታወቂያነት መስሪያ ከዲያስፖራ ሰዎች ይፈልጋል
Posted: 29 Dec 2019, 05:22
Alert! Caution needed! ሰሞኑን ነብዮቹ በሚዲያ የተጋለጡበት የጴንጤ መንፈስ የተጋለጡ ነብዮቹ ክብራቸው እንዲመለስ በቅርቡ ብዙ ሰዎችን ከሰላም ህይወታቸው ረብሾ ወይም አሳምሞ ለማስታወቂያ መጠቀሚያ ስለሚያደርግ እርሶ ወይም ቤተሰብዎ የዚህ መድረክ ላይ ጌታ ፋወሰ ቲያትር መጫወቻ እንዳይሆኑ ይጠንቀቁ:: በተለይ ዲያስፖራ ወይም የታወቁ ሰዎች ብዙ ሰው ስለሚያውቃቸው ለዚህ ማስታወቂያነት ሰለባ የመጀመሪያዎቹ ናቸው... Stay alerted ምሳሌ እዚህ ጋር ይመልከቱ