ህወሓት በትግራይ ህዝብ ደም ስልጣን ላይ ከወጣች ቦሃል፣ የኢትዮጲያ ህዝብ በተለይ ደግሞ የትግራይን ህዝብ ክዳለች፣ ህወሓት ከልማት ይልቅ ሙሱና እና ዘረኝነትን ይበልጥባታል፣ ዛሬ ዛሬ ህወሓት ከሽንፈትዋ ቦሃላም ወደ ስልጣን ለመመለስ እና የአገሪቱን ሃብት ለመዝረፍ፣ በፌደራሊዝም ስም፣ የትግራይ ህዝብ በተጠማበት እና በተራበበት ወቅት፣ አምሳ የሚሆኑ ፌደራሊስቶች ነን ባዮች፣ ወጪያቸው ሙሉ በሙሉ በመሸፈን እና ከሁለት ሚልዮን ብር በላይ በማውጣት ኢትዮጲያ ውስጥ ሽብር የሚፈጥሩ ተቀላቢ ፌደራሊስቶችን ጠርታለች። ለወደፊቱም ትሰበስባለች።
ይህ ከሆነ ህወሓት አሸባሪ ድርጅት ስለሆነች ከስዋ ጋር የጠመዱ በሙሉም በአሸባሪነት መፈረጅ አለባቸው፣ ለኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም እና መረጋጋት ተብሎም፣ እነዚህ አሸባሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ህጋዊ በሆነ መንገድ ለህዝቡ ሰላም ተብሎ መታሰር አልያም እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።ፌደራል መንግስት በቀድሞዋ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ መመስረቱ ሊመሰገን ይገባል። በረከት ስምኦን መቀሌ ደርሶ ሲመለስ ተገቢ እርምጃ እንደተወሰደበት ሁሉ ከዚህ ቀጥለው ያሉትንም; ለትግራይ ህዝብ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል፣እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።
፩ የዲላ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ አቶ አሰፋ ኦያቶ ወዳጆ
፪ ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ
፫ ገነት ዘውዴ
፬ ካሱ ኢላላ
እነዚህ አራቱ ሰዎች፣ ለውጡን የሚያደናቅፉ ስለሆኑ፣ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ሲባል፣ እንደ በረከት ስምኦን እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል፣ የትግራይ ህዝብ በተለይ የዓዲግራት ህዝብ ዳቦ ለመግዛት በተቸገረበት ወቅት እነዚህ ፀረ ለውጥ እና ፀረ ትግራይ ህዝብ የሆኑ፣ የህወሓት ቅልብተኞች፣ ዳግም ትግራይ ውስጥ ተመልሰው እንዳይመጡ ፌደራል መንግስት እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል። እውነት አንፈራም እያለ ለባለስልጣናት በሚዲያ ዱላ ሲያቀብል የነበረው የቀን ጅቡ ጋዜጠኛ ሳምሶም ማሞ ላለፉት ሁለት አመታት ውስጥ የህዝቡን ቁጣ አይቶ ዝምታ ቢመርጥም፣ አሁን ግን በህውሓት አይዞህ ባይነት ወደ ሚዲያ በመመለስ የለውጡ መሪዎች እና ህዝቡ ጥላሸት መቅባት ጀምረዋል፣ የአማራ ህዝብ በህወሓት ዘመን ከደቡብ ሲፈናቀል ዝም ያለው ሳምሶን ማሞ ዛሬ፣ የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ ህወሓትን አራት ኪሎ ለመመለስ ጥረት እያደረገ ስለሆነም ፀረ ለውጥ እና ፀረ ኢትዮጲያ ከሆኑት የህውሓት አመራሮች እና ፓርቲያቸው ጋር ግንኙነት የሚያደርግ በሙሉ ፌደራል መንግስት እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል፣ ዝምታው ይብቃ!!! ገነት ዘውዴ እና ካሱ ኢላላን ለመክሰስ ከበቂ በላይ ማስረጃ አለ። ፌደራል መንግስት የትግራይ ህዝብ በተራበበት እና በተጠማበት ወቅት፣ የአውሮፕላን፣ የሆቴል እና አበል ተከፍሎላቸው ትግራይ የሚመጡ በሙሉ፣ ለትግራይ ህዝብ ይታሰሩ!.
ከፌደራል መንግስት ለትግራይ ህዝብ ተብሎ የተመደበው በጀት ለነ አየለ ጫሚሶ እና ለገነት ዘውዴ ከሚከፈል; ፌደራል መንግስት በጀቱን ቢቀንሰው ወይንም ቢያቋርጠው ይሻላል; አልያም ለህዝቡ በእርዳታ መልክ በቀይ መስቀል ይሁን በሌሎች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በቀጥታ ለህዝቡ እንዲሰጥ ይደረግ እንላለን።ከዚህ ቦሃላ አንገቱን ቀና ያደረገ የቀድሞ ባልስልጣን ሆኖ የባለስልጣን አሽከር፣ ቀና ሲል በሜንጫ ማለት የፌደራል መንግስት ግዴታ ነው።