Page 1 of 1

ህወሓቶች / ትህነጎች ሁሉም ተመሳሳይ ባህሪይ አላቸው!!!!

Posted: 28 Dec 2019, 21:09
by Hameddibewoyane
እውነት ሲሰሙ ያቅለሸልሻቸዋል ያጥወለውላቸዋል
ደፋር ሰው ሲያዩ ደግሞ ይደነግጣሉ ይደነብራሉ
ከመፍራት ከመደንበራቸው የተነሳ ባለ በሌለ አቅማቸው እውነትንና ደፋሩ ሰው ላይ ይረባረቡበታል ግን ከእውነት እና ከደፋር ሰው ጋር መጋፈጥ ቀላል ትግል አይደለምና ድል አያገኙም።
ዶ/ር አብርሀምም የሹም ዓጋመ ወልዱ ዘር ( በኛ እባባል ወደባት ) የአዲግራት ተወላጅ የሰፈሬ ልጅ በመሆኑ እውነትን ከድፍረት ጋር አቀናጅቶ እሚራመድ ሰው መሆኑንና ከነዚህ ፈሪዋችና የሀሰት ባለቤቶች ጋር አብሮ እንደማይሰራ አውቅ ነበር የሆነውም ይህ ነው እናም
ዶ/ር አብርሀም በላይ
ለመላው ኢትዮጵያውያን በተለይ ደግሞ ለተጋሩ በልዩ ሁኔታ ደግሞ ለኛ ለዓጋመቶት በቃለምልልሱ ላይ ላሳየኸው ቅንነት ትህትናቆራጥነትእውነታነት እድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ::
ይህ አካሄድም ቀጥልበት እኛ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን"
አክቲቪስት Abebe Tesfay