ደፋር ሰው ሲያዩ ደግሞ ይደነግጣሉ ይደነብራሉ
ከመፍራት ከመደንበራቸው የተነሳ ባለ በሌለ አቅማቸው እውነትንና ደፋሩ ሰው ላይ ይረባረቡበታል ግን ከእውነት እና ከደፋር ሰው ጋር መጋፈጥ ቀላል ትግል አይደለምና ድል አያገኙም።
ዶ/ር አብርሀምም የሹም ዓጋመ ወልዱ ዘር ( በኛ እባባል ወደባት ) የአዲግራት ተወላጅ የሰፈሬ ልጅ በመሆኑ እውነትን ከድፍረት ጋር አቀናጅቶ እሚራመድ ሰው መሆኑንና ከነዚህ ፈሪዋችና የሀሰት ባለቤቶች ጋር አብሮ እንደማይሰራ አውቅ ነበር የሆነውም ይህ ነው እናም
ዶ/ር አብርሀም በላይ
ለመላው ኢትዮጵያውያን በተለይ ደግሞ ለተጋሩ በልዩ ሁኔታ ደግሞ ለኛ ለዓጋመቶት በቃለምልልሱ ላይ ላሳየኸው ቅንነት ትህትናቆራጥነትእውነታነት እድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ::
ይህ አካሄድም ቀጥልበት እኛ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን"
አክቲቪስት Abebe Tesfay
