Page 1 of 1

"ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ" ነበር ያለው?

Posted: 28 Dec 2019, 11:58
by Ejersa
ደብረፅዬን በዛሬ ንግግራቸው እኛ የማንም ተላላኪ አይደለንም የትግራይ ህዝብ ግን አይደለም መላክ ዝለሉ ካለን የምንጠይቀው ነገር ቢኖር ምን ያህል እንዝለልልህ ብለን ነው" ህወሃት ፌደራል እያለ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሻእብያ ተላላኪ ይሉን ነበር ህወሃት አሮጌ ጅቦች ተብለው መቀሌ አክሱም ሆቴል ሲመሽጉ ድስት ላሾችን ሰብስበው ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድን የሻእብያ ተላላኪ ብለውት እርፍ።ለማንኛውም አደራ ደብረፅዬን እንዳይዘል እሱ ከዘለለ መሬት ይንቀጠቀጣል።