የካፒቴኖች የስራ ማቆም አድማ ያሰጋል፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማናጀር የአቶ ተወልደ ማኔጅመንትና የሰራተኛ ማሕበሩ ፍጥጫ ተባብሷል
Posted: 28 Dec 2019, 10:49
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰራተኛ ማህበር ለመንግሥት የድረሱልን ጥሪ አቀረበ
“የአየር መንገዱ አስተዳደር ኢሰብአዊ ድርጊቶችንና የመብት ጥሰቶችን ይፈጽምብናል”
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰራተኛ ማህበር፤ “አየር መንገዱ በማህበሩ አባላትና ሰራተኞች ላይ እየፈፀመ ያለውን ኢ-ሰብአዊ ተግባርና ዓይን ያወጣ የመብት ጥሰት መንግስት ሊያስቆምልን ይገባል” አለ፡፡
Read Full Story : https://mereja.com/amharic/v2/190490