Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: An Amhara intellectual who can topple PM Abiy easily in the next election

Post by Thomas H » 28 Dec 2019, 10:34

የአማራ ክልል የብልፅግና ቢሮ ኃላፊ ሀይለየሱስ አዳሙ
Please wait, video is loading...
Last edited by Thomas H on 28 Dec 2019, 13:15, edited 1 time in total.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: An Amhara intellectual who can topple PM Abiy easily in the next election

Post by Thomas H » 28 Dec 2019, 13:13

Present,
PP is not old party,The guy's name is ሀይለየሱስ አዳሙ and his position is የአማራ ክልል የብልፅግና ቢሮ ኃላፊ

Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: An Amhara intellectual who can topple PM Abiy easily in the next election

Post by Thomas H » 28 Dec 2019, 15:56

I love Amharas names !

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: An Amhara intellectual who can topple PM Abiy easily in the next election

Post by Abere » 29 Dec 2019, 14:23

አንድ ነገር ይኸ ወጣት ውጭ አገር ሲኖር መተዳደሪያ አልነበረውም እንዴ - ሮጦ ሄዶ ስልጣን የተሰጠው ወይስ ሥልጣን ሲያገኝ ብዙ የሚሰርቅ መስሎት። ያልታደለች አገር፣ ሌባው፣ዕብዱ፣ አሸባሪው፣ሜንጫው ወዘተ የሚተራመስባት። ደግሞ እኮ ያይመጣል የተባልው የሰላም ንጉሥ ቴዎድሮስ እኔ ነኝ - መንገዱን ጥረጉ ብሎ ነበር አሉ። አንድ ነገር ግን እናስተውል ድፍን አገሪቷ የምትመራው ኅሌናቸውን በሳቱ ግለሰቦች ነው። ይኸ ነገር ከመለስ ዜናዊ ይጀምራል - የወርቅ ዘር፣ የአልሙንዬም ዘር፣ የመደባ የዕንቁ ወዘተ እያለ ያላዝን ነበር። አሁን የደረስንበትን ደግሞ ተመልከቱ። ለነገሩ ምን ይደንቃል ዐብይ አህመድ እራሱ 7ኛው ንጉሥ እኔ ነኝ አለን አይደል እንዴ ምን ነበረበት 253ኛው ንጉስ እኔ ነኝ ቢል - ነገሩ በሹምባሽ መለስ ዜናዊ ይጀምራል አይደለ።ዐብይ ትንሹ በእርሱ ቤት የኢትዮጵያን ዕድሜ ለማሳነስ ነበር።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13010
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: An Amhara intellectual who can topple PM Abiy easily in the next election

Post by Thomas H » 30 Dec 2019, 13:19

Top Prosperity Party official Haileyesus Adamu at a press conference

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Must Watch: An Amhara intellectual who can topple PM Abiy easily in the next election

Post by Ethoash » 30 Dec 2019, 13:39

Thomas H wrote:
30 Dec 2019, 13:19
Top Prosperity Party official Haileyesus Adamu at a press conference
ይህ ሰው የደነበረ ይመስላል። መብራት የያዛት ሚዳቋ ይመስላ።
ብልፃጋና የሚፈልግ ከሆነ ወሬውን ትቶ ለምን አካፋ አያነሳም
ብልፃግና የሚመጣው እኮ በማወራት አይደለም በመስራት ነው።

ስራማ ወርቃሞዋቹ ጋ ቀረ እስቲ ስርንት ስራ እነዚህ ግብዞች ስረተው እንደሚያሳዩን እን ይ

ወሬ ሲያወሩ ሁለት አመት ሞላ ምንም ሳይስራ ። የታቀደም የለም የሚፈርስ እንጂ ። አባይም ግድቡን እንደመጨረስ መሪ እንጂነሩዋን አስሯት ለምን ስራሽ ብለው ብትሰቅሳ ማንም ገደለ ግድቡ እሲያልቅ መጠበው። እየስራች ነው እሷ የስረቀችው እንደሌላው እየገደለች አይደለም አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አሁን ጎቦ ከተነሳ ማን ይቀራል ከአብይ መንግስት በዚህ በሁለት አመት ብቻ ስንት ግቦ ስንት ግፍ ተስራ ስንት ሰው ታሰረ። አረ ይህችን አገር ይቅር ይበላት በዚህ አዲስ አመት

Post Reply