Breaking : ጠ/ሚ አብይ አሕመድ የትምህርት ሚኒስትራቸውን ከስልጣን አነሱ
Posted: 28 Dec 2019, 09:14
የትምህርት ሚኒስትሩ ጥላዬ ጌጤ (ዶ/ር) ከኃላፊነታቸው ተነሱ። በመምህርነት የጀመሩት ሥራቸው፣ ወደ አማራክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊነት አድጎ ላለፉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል። በቅርቡ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያስገቡት መልቀቂያ ተቀባይነት አግኝቶ መልቀቃቸው ታውቋል።
https://mereja.com/amharic/v2/190465
https://mereja.com/amharic/v2/190465