አወቃቹህት ይሄን ዱቄት!
Posted: 28 Dec 2019, 07:55
ብርሃኑ ንጉሴ ኢቲዮፒያሊንካ ነው
በሜቴክ ብር ከተንቀባረሩት አንዱ ነው
የሆነ ጊዜ የህውሃት ታሪክ ምናምን ብሎ የሰራውን ፊልም 500 ሺህ ብር ከፍሎ ያየለት ጄኔራል ነበር በስፖንሰር ስም ክንፈው ዳኜ ነበር መሰለኝ።
ዛሬ ያብር የለም ደርሶ የጠ/ሚር አብይን ንግግር ተከትሎ ነቆራ መሆኑ ነው?
ደግሞ በተሰረቀ ሄሊኮፕተር ሰርቶ ሲል አለማፈሩ! ዱቄት!

በሜቴክ ብር ከተንቀባረሩት አንዱ ነው
የሆነ ጊዜ የህውሃት ታሪክ ምናምን ብሎ የሰራውን ፊልም 500 ሺህ ብር ከፍሎ ያየለት ጄኔራል ነበር በስፖንሰር ስም ክንፈው ዳኜ ነበር መሰለኝ።
ዛሬ ያብር የለም ደርሶ የጠ/ሚር አብይን ንግግር ተከትሎ ነቆራ መሆኑ ነው?
ደግሞ በተሰረቀ ሄሊኮፕተር ሰርቶ ሲል አለማፈሩ! ዱቄት!