Page 1 of 1
Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 02:44
by Kuasmeda
Please wait, video is loading...
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 03:06
by Hameddibewoyane
ጉዑሽ ከትናትና ወድያ የታሰረ ሲሆን ሜተክ ደግሞ ባለፈው ድርምስምሱ እንደወጣ የሚታወቅ ነው ። ዛሬ ደግሞ ዋናው ግንዱ ተይዞዋል የሚል ዜና አነበብኩኝ።

Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 03:13
by pushkin
ንመጀመርያ ግዜ ሓቂ ዝዛረብ ትግራዋይ ምሁር ይርኢ ኣሎኹ። ምስሊ ህዝቢ ትግራይ፡ ብናይ በዓል ጀነራል ኣበበ (ጁቤ)፡ ጀነራል ጻድቃን፡ ገብሩ ኣስራት፡ ስዩም መስፍን፡ ኣበይ ጸሃየን ስየ ኣብርሃን ብጣዕሚ ኢዩ ተደዊኑ። ዓለም ብስርቂ፡ ብምትላልን ሓሶትን ክትፈልጦም ጀሚራ። ተገላባጢ መርገጺኦም እሞ መዋዳድርቲ የብሉን። ህዝቢ ትግራይ ሰላም ረኺቡ ክነብር እንተ ኾይኑ፡ ታሪኹ እውን ክሕድስ እንተኮይኑ፡ ነዚኣቶምን ከምኦም ዝኣመሰሉ ሰብ ሓጺር ኣተሓሳስባ ከወግዶም ኣሎዎ።
Kuasmeda wrote: ↑28 Dec 2019, 02:44
Please wait, video is loading...
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 03:30
by Abe Abraham
መልእኽቲ ደ/ር ኣብርሃም በላይ ናብ ተጋሩ !
===========================
እቲ ኣብ መሬት ዘሎ ኩነታት ትግራይን ጭፍራ ወያነን ብኤርትራውያን ኣክትቪስትን ካድረታትን ተረኽትን ክንገር ጸኒሑ ኣሎ : እንተኾነ ግን ብኣንጻራውነት ክርአ ስለ ዝጸንሐ : ሎሚ ተጋሩ ብኣካልኩም ዝኾነ ትግራዋይ ስምዑ ~ ሓደ ክስማዕ ዘለዎ ሓቂ ከም ዘላታ ኮፍ ኣቢሉ ዝትንትን ትግራዋይ ዶ/ር ኣብረሃም በላይ ተረኺቡ'ሎ ከማኻ የብዘሓዮም እዮ ዘብል እምበር እዛ ጸረ ሰላም ሺፍታ ማለሊት'ሲ ናብዛ ጉድጋዳ እያ ።
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 04:19
by pushkin
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 04:36
by Digital Weyane
FREE ጉዑሽ ካሳ!
He is innocent!

Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 06:43
by Degnet
Hameddibewoyane wrote: ↑28 Dec 2019, 03:06
ጉዑሽ ከትናትና ወድያ የታሰረ ሲሆን ሜተክ ደግሞ ባለፈው ድርምስምሱ እንደወጣ የሚታወቅ ነው ። ዛሬ ደግሞ ዋናው ግንዱ ተይዞዋል የሚል ዜና አነበብኩኝ።
You are just a donkey:hezbeka aytewared
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 07:03
by Hameddibewoyane
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 10:36
by Hameddibewoyane
Re: Message for the people of kilil Tigray!
Posted: 28 Dec 2019, 10:53
by Ethoash
Hameddibewoyane wrote: ↑28 Dec 2019, 03:06
ጉዑሽ ከትናትና ወድያ የታሰረ ሲሆን ሜተክ ደግሞ ባለፈው ድርምስምሱ እንደወጣ የሚታወቅ ነው ። ዛሬ ደግሞ ዋናው ግንዱ ተይዞዋል የሚል ዜና አነበብኩኝ።
ልቤ የደም እንባ አለቀስ ለዚህች ጀግና እንጂነር ። እንኳን መቶ ሚልዬን ዶላር እቺ ጀግና ቢሊዬን ዶላር የሚገባት ናት ። ሌላው ቢቀር አባይ ተገድቦ እስከሚያልቅ አይጠብቁም እነዚህ ተላሎች ። ወይስ አባይ ባይገነባ ቢገነባ ደንታም የላቸውም ። አሁን ስንቱ ስራተኛ ነው ሞራሉ የሚነካው። ይእቺን ወርቅ ማስር መክሰስ ። እኔ አልስረቀችም ብዬ አይደለም የምከራከረው እንኳን ስረቀች ነው የምለው ታዳያ በሶስት ሺህ ብር ደሞዝ አባይን ልትገነባልህ ፈለግ ወይ። እኔን ያናደደኝ እንዴት ነው የሜቴክ ንጉስ ሲያዝ ይህቺ እንጀነር እንደወፍ በወጥመድ እንደተያዘች ለምን አፈትልካ ግብፅም ቢሆን ሄዳ ጥገኝነት አትሰጥም ነበር። ከአሁን በኋላ አንድም የትግራይ ባላሀብት። ወይም በትግራይ ግዜ አብታም የሆነ ቢልዬነር ሁሉ ከነገንዘብ ከተያዛ ከተከሰሰ እንኳን ደግ አረጉህ ነው የምለው ምን አባህ ትጠብቃለህ ጠቅልለህ ወደ ትግሬ ሄድ መጀመሪያ ከዚያ ወድ አሜሪካና ወደ ሌላ አገር ሄደህ ንጉስ እስከሚቀየር ጠብቅ።
ይህንን ባታረግና ብትይዝ ግን ወርድ ከኔ።። ታስታወሳለህ ሱር የሚባል ኮንስትራክሽን ድርጅት የያዘውን ይዞ ከአማራ ክልል ወልቅ ብሎ እንደወጣ ቢዘርፉትም መንገድ ላይ ያተረፈውን ይዞ ወጣ ወንዳታ እለዋለሁ።
እችን ንግስት የአባይ ንግስትን የደፈረ ቡዳ እንዴት አረገን ነው የምናምነው። ብት ስረቅም እንኳን ስረቀች ። በሶስት ሺህ አመት የመጣን ግደብ ነው የምተስራው ሚሊዬን አይደለም ቢልዬን ይገባታላ። አሜን።
ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምንኛ ይገርመው። አሁን እንውጣጣ ከተባል ማን ይተርፋል ማን ነው ጎቦ ያልተቀበለው ። የአባይ ሁለተኛ እንኮን በጎቦ ታስሮዋል ታድያ እንዴት አብይ አመለጠ። አባይ ራሱ ፍርድ ቤት ተጠርቶዋል ። ከአባይ በላይ ስልጣን ያለው ሰው አለ ውይ ዕንቁዋችንን አየመረጡ የሚያስሩ ቡዳዎች።
i know mr.Hameddibewoyane u might laugh your heart content .. but this woman were building Nile dam for Amhara not for Golden ... at least give her break if not for golden no body would have dare Nile dam.. only golden could have face and win Egypt .. now dont even surprised Dr. Abiy shut down Nile dam or reduce it to 1Gw power