Page 1 of 1

Guragigna Dance by 'Horus'

Posted: 27 Dec 2019, 14:32
by Masud
Please wait, video is loading...

Re: Guragigna Dance by 'Horus'

Posted: 28 Dec 2019, 14:51
by Masud

Re: Guragigna Dance by 'Horus'

Posted: 28 Dec 2019, 16:31
by tlel
To bring democracy, be proud of your tradition, beliefs is fine but, we still need to have common thing we share for the country.

Re: Guragigna Dance by 'Horus'

Posted: 28 Dec 2019, 20:12
by Horus
masud,

ለምን ይህን ርዕስ እንደ ከፈትክ ባይገባኝ አንድ ሁለት ነገር ልንገርህ ።

አንደኛ፣ የብሄር ጥያቄ እያላችሁ የምትታመሱበት ጉዳይ ምንም ነገር ሳይሆን የካልቸር ጥያቄ ነው ። ከዚህ ውጭ ትርጉም የሰጡት ሁሉ ገና ብዙ ብዙ ቀውስ የጠብቃቸዋል ።

ሁለተኛ፣ የጉራጌ ማህበረ ሰብ የካልቸር ሙዚየም ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ባህል፣ ታሪክ፣ ሳይኮሎጂ፣ ፍልስፍና፣ ኢኮኖሚ፣ ስነምግባር እንደ ወንድማማች የሚፋቀር ግን የአስራ አንድ ቋንቋዎች ባለጸጋ ሌላ ጎሳ የለም ። ስለዚህ አትጠራጠር ተው እነዚህ ሊሞቱ የደረሱት የእነዛይ፣ ኡርባረግ ልሳኖች ሁሉ ይነሳሉ ።

ሶስተኛ ። እንዳልኩት የብሄር ጉዳይ የካልቸር ጉዳይ ነው። ይህ ደሞ ጉራጌ በራሱ ግዜ፣ በራሱ የስልጣኔ ተመን ከማንም የዘር ፖለቲካ ሳይጨማለቅ ፣ በራሱ ሃብትና ምሁራን ካልቸሩን ያለመልማል ።

ጉራጌ በስሜት የማይነዳ አስተዋይ የሰከነ ዋይዝ ህዝብ ነው !

ከታች ያለውን የወቂጤ ዩኒቨርሲቲ መሪ ቃል ልብ በል፡

WE STRIVE FOR WISDOM

https://www.wku.edu.et/index.php/en/