8ኛው ንጉስ እና የአብይ አህመድ ፒፒ ፓርቲ ክፍተኛ ባልስልጣን ሃይለየሱስ አዳም!!
Posted: 27 Dec 2019, 14:12
8ኛው ንጉስ እና የአብይ አህመድ ፒፒ ፓርቲ ክፍተኛ ባልስልጣን ሃይለየሱስ አዳም!!
የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ፅህፈት ቤት የማህበራዊ ሚዲያ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ነው። ሀይለኢየሱስ አዳሙ ይባላል።
"መንፈስ ከልጅነቴ ጀምሮ ገልጦልኛል። ይመጣል ተብሎ ትንቢት የተነገረለት አፄ ቴዎድሮስ እኔ ነኝ። የጥቁርን ዘር በሙሉ እገዛለሁ። በተወለድኩበትም ቀን ተአምር ታይቷል- የድራጎን እና የንስር ኮኮብ በወጡበት ቀን ነው የተወለድኩት።" እያለን ነው

Please wait, video is loading...