የዚህ ሳምንት የህወሓት(የሂዊ ) ራስ ምታት ምክንያቶች፡-
Posted: 27 Dec 2019, 10:06
1ኛ የዶ/ር አቢይ እና የአቶ ለማ ፍቅርን ማደስ
2ኛ የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሀገር ቤት ለጉብኝት መምጣት
3ኛ ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ እውቅና ማግኘት
4ኛ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አለም ላይ ካሉ ታላላቅ 5 መሪዎች መካከል መገኘት እና ተጽዕኖ ፈጣሪ መባል ህወሓት(ሂዊ ) ራስ ምታት ሆኖባታል!ቻይው እንግዲ ምንም ማድረግ አይቻልም!

2ኛ የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሀገር ቤት ለጉብኝት መምጣት
3ኛ ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ እውቅና ማግኘት
4ኛ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አለም ላይ ካሉ ታላላቅ 5 መሪዎች መካከል መገኘት እና ተጽዕኖ ፈጣሪ መባል ህወሓት(ሂዊ ) ራስ ምታት ሆኖባታል!ቻይው እንግዲ ምንም ማድረግ አይቻልም!