Page 1 of 1

BREAKING NEWS: የካራቴ ጥቁር ቀበቶ ባለቤት የሆነ ግለሰብ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ሀበሾችን አስጠነቀቀ

Posted: 27 Dec 2019, 07:57
by clear12
በሚዲያው ክፍለ ዘመን ጌታ ተናገረኝ እያሉ ከየዋሆች ላይ ገንዘብ የሚያታልሉ የመናፍቃን ነብዮች ህዝብ የሳይኮሎጂ ማታለያ ሲስተማቸውን እያወቀ ሲመጣ መጸሃፍ ቅዱስን እንሰብካለን ብለው በያዙት መድረክ ላይ ተቃዋሚዎቻቸውን በመስደብና በማስፈራራት የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላዊ ማንነታቸውን ሲያሳዩ ማየት የተለመደ ነው፥፥